የሠፈራ መምሪያ፤ ልጆችዎ አውስትራሊያ ውስጥ ሲያድጉ የቋንቋና ባሕላዊ ቅርስን ጠብቀው እንዲያጉ ማገዝ
Episode 5 min 36s

የሠፈራ መምሪያ፤ ልጆችዎ አውስትራሊያ ውስጥ ሲያድጉ የቋንቋና ባሕላዊ ቅርስን ጠብቀው እንዲያጉ ማገዝ

የቋንቋ ትምህርትን ክብደት ከአንድ ቋንቋ በላይ ተናጋሪ ልጆችን የሚያሳድጉ ወላጆች ያውቁታል። ሆኖም፤ የምርምር ግኝቶች መሰናክሎችን ተገዳድሮ ማለፍ የመቻልን ማለፊያ ዋጋነት ያሳያሉ።

Community discussion