የሠፈራ መምሪያ - ለሥራ ቃለ መጠይቅ እንደምን ሊዘጋጁ ይገባል
Episode 6 min 50s

የሠፈራ መምሪያ - ለሥራ ቃለ መጠይቅ እንደምን ሊዘጋጁ ይገባል

አውስትራሊያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሥራ ፈልጎ ለማግኘት ወይም ሌላ አዲስ ሥራ ለመፈለግ ረዘም ያለ ጊዜ ይወስዳል። የሥራ ፈላጊ ማመልከቻዎ ተመራጭ ሆኖ ለቃለ መጠይቅ ሲጠሩ በቅድሚያ ደስታን ይፈጥራል፤ ጥቂት ቆይቶም ጭንቀትን ሊያሳድር ይችላል።በሥራ ቃለ ምልልስ ወቅት መልካም ውጤት ለማግኘት የሚያሻዎ በቂ ዝግጅት ማድረግና ምን ሊገጥምዎት እንደሚችል ግንዛቤ ሊኖርዎት ይገባል።

Community discussion