የሠፈራ መምሪያ - ከመስጠም ራስን መታደግ እንደምን ይቻላል?
Episode 4 min 24s

የሠፈራ መምሪያ - ከመስጠም ራስን መታደግ እንደምን ይቻላል?

ሌላ ወባቂ በጋ በመቃረቡ፤ ኃላፊዎች ዋናተኞች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ያሳስባሉ። ውኃ ውስጥ ሰጥመው ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ካለፈው ዓመት ወዲህ በአሥር ፐርሰንት አሻቅቧል።

Community discussion