የአፍሪቃ ቀንድ አካባቢ ውጥረት በርግጥ ይረግብ ይኾን?
Episode 12 min 19s

የአፍሪቃ ቀንድ አካባቢ ውጥረት በርግጥ ይረግብ ይኾን?

ለአንድ ዓመት ገደማ ነግሶ የነበረው የአፍሪቃ ቀንድ ውጥረት በትንሹም ቢሆን አንካራ ላይ ተንፈስ ብሏል። ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ወደ ግጭት ጦርነት ከሚያመራው መንገድ አንድ ርምጃ መለስ ብለው ጉዳያቸውን በንግግር ሊፈቱ እሺታቸውን ሰጥተዋል።

Community discussion