ማሕደረ ዜና፣ የመስከረም 11፣ 2001 ጥቃት ዝክር-«ጦርነቱ ይቀጥላል» ትራምፕ
Episode 14 min 27s

ማሕደረ ዜና፣ የመስከረም 11፣ 2001 ጥቃት ዝክር-«ጦርነቱ ይቀጥላል» ትራምፕ

ጥቃቱ ሲፈፀም ፕሬዝደንት ጆርጅ ቡሽ ሳራሶታ፣ ፍሎሪዳ የአንድ ትምሕርት ቤት ተማሪዎችን እያነጋገሩ ነበር።ፕሬዝደንቱ ከመሩት የመልዕክተኞች ጓድ ጋር አብሮ የተጓዘዉ ጋዜጠኛ ስቲቭ ሆላንድ እንደሚያስታዉሰዉ ቡሽ ከኒዮርኩ ሕንፃዎች የመጀመሪያዉ መመታቱን ሲሰሙ «የፓይለት ስሕተት ነዉ» ብለዉ ነበር።ሁለተኛዉ መደገሙ ሲነገራቸዉ ግን ፊታቸዉ ተለዋወጠ።

Community discussion

No posts yet

Be the first to start the conversation about ማሕደረ ዜና፣ የመስከረም 11፣ 2001 ጥቃት ዝክር-«ጦርነቱ ይቀጥላል» ትራምፕ