ኢንተርኔት በሌለበት ሰዎች ሊጠቀሙባቸው የሚችሏቸው ዲጅታል አማራጮች
Episode 11 min 54s

ኢንተርኔት በሌለበት ሰዎች ሊጠቀሙባቸው የሚችሏቸው ዲጅታል አማራጮች

ከዓመታት በፊት ሰዎች ለመዝናኛ ብቻ ይጠቀሙባቸው የነበሩ በተለይም ኢንተርኔትን መሰረት ያደረጉ የዲጅታል ቴክኖሎጂዎች በአሁኑ ወቅት ያለ እነሱ መረጃ ማግኘት ፣ ተግባቦት፣ ትምህርት ፣ የንግድ ስራን ማሳለጥ የጤና አገልግሎት ወዘተ የማይታሰብ ሆኗል።ለመሆኑ ኢንተርኔት በሌለበት ሰዎች ሊጠቀሙባቸው የሚችሏቸው ዲጅታል አማራጮች የትኞቹ ናቸው?

Community discussion