ዓለምን ስጋት ላይ የጣለው በኤአይ የሚፈፀም ጠለፋ እና ማጭበርበር
Episode 10 min 21s

ዓለምን ስጋት ላይ የጣለው በኤአይ የሚፈፀም ጠለፋ እና ማጭበርበር

የሰውሰራሽ አስተውሎት ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ አጋጥሞ የማያውቅ የበይነመረብ ጥቃት ማድረሱን ኦፕን ኤአይ የተባለው የቴክኖሎጂ ኩባንያ ሰሞኑን ይፋ አድርጓል።ክስተቱ በሳይበር ደህንነት ላይ አዲስ ዓለም አቀፍ ስጋትን ቀስቅሷል።ባለሙያዎችም ጥቃቱ በማሽን ፍጥነት የሚፈፀም በመሆኑ መከላከያው በዚያው ፍጥነት ሊያድግ ይገባል ሲሉ ያሳስባሉ።

Community discussion