እንደ ቲክቶክ ያሉ ዲጅታል መድረኮች ለስዓትት እዚያው እንድንቆይ ለምን ያደርጋሉ?
Episode 10 min 51s

እንደ ቲክቶክ ያሉ ዲጅታል መድረኮች ለስዓትት እዚያው እንድንቆይ ለምን ያደርጋሉ?

ቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እንደ የቲክቶክ ያሉ የአጫጭር ቪዲዮ መድረኮች የተነደፉት ሱስ እንዲያስይዙ ሆነው ነው በሚል የሚቀርብባቸውን ክስ ሲያስተባብሉ ቆይተዋል። በቅርቡ የወጣ አንድ ጥናት እንዳረጋጠው ግን የአጫጭር የቪዲዮመድረኮች የተነደፉት ተጠቃሚዎችን የበለጠ ተሳታፊ እንዲሆኑ በሚያደርጉ የሰዎች የሥነ-ልቦና እና የነርቭ ስርዓቶች ላይ ተመስርቶ ነው።

Community discussion