ስልክ እና አድራሻን በቀላሉ ለማግኘት የሚያግዘው ዲጅታል መድረክ
Episode 9 min 51s

ስልክ እና አድራሻን በቀላሉ ለማግኘት የሚያግዘው ዲጅታል መድረክ

ኢትዮጵያ ውስጥ ስልክ እና አድራሻ ማግኘት ተቸግረዋል? ብሩክ ጌታቸው እና ብሩክ እንድሪያስ በተባሉ ሁለት ወጣቶች የተሰራው ዲጅታል መድረክ ችግሩን የሚፈታ ይመስላል። ዲጅታል መድረኩ በኢትዮጵያ የሚገኙ የአገልግሎት መስጫ ተቋማት፣የአደጋ ጊዜ ቁጥሮችን እና አድራሻዎችን በቀላሉ ተደራሽ የሚያደርግ መሆኑተገልጿል።

Community discussion