ቲክ ቶክ፣ ፌስቡክ እና ዩቱዩብ ሱስ የሚሆኑት ለምንድነው?
Episode 4 min 23s

ቲክ ቶክ፣ ፌስቡክ እና ዩቱዩብ ሱስ የሚሆኑት ለምንድነው?

እንደ ፌስቡክ፣ ዩቲዩብ እና ቲኮክ ያሉ ዲጅታል መድረኮች ለተግባቦት ብቻ የሚያገለግሉ ዲጅታል መድረኮች ብቻ አይደሉም። ባለሙያዎች እንደሚሉት እነዚህ ዲጅታል መድረኮች ትኩረታችንን ለመሳብ እና ይዞ ለማቆየት ጭምር በጥንቃቄ የተነደፉ ናቸው።ለተጠቃሚዎቹ መረጃ የሚጠቁሙበት እና ለፍላጎት የሚስማሙ ይዘቶችን የሚያቀርቡበት መንገድም በዚህ የተቃኘ ነው።

Community discussion