ጥላቻ እና ሀሰተኛ መረጃን ያስፋፉት በኤአይ የሚሰሩ ይዘቶች
Episode 12 min 6s

ጥላቻ እና ሀሰተኛ መረጃን ያስፋፉት በኤአይ የሚሰሩ ይዘቶች

የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ማሽን ሰወችን ተክቶ እንዲሰራ በማድረግ ጊዜን ፣ገንዘብን እና የሰው ሀይልን ይቆጥባል።ጥራትን እና ምርታማነትን በመጨመር ረገድም ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደርጋል። ያም ሆኖ ቴክኖሎጂው ሀሰተኛ ድምፅን፣ ምስልን እና ቪዲዮዎችን አስመስሎ በመስራት ሀሰተኛ ወይም የተዛባ መረጃ በማሰራጨት ረገድም አሉታዊ ጎን አለው።

Community discussion