እንወያይ፤ የመናገር ነጻነት እና የጋዜጠኝነት ፈተናዎች በኢትዮጵያ
Episode 46 min 24s

እንወያይ፤ የመናገር ነጻነት እና የጋዜጠኝነት ፈተናዎች በኢትዮጵያ

ኢንተርናሽናል ሚዲያ ሰፖርት በቅርቡ ይፋ ባደረገው የዳሰሳ ጥናት "የፖለቲካ እና የግጭት ኹኔታዎች ጋዜጠኞች ላይ "ብሔራዊ ጥቅም" በሚል ሽፋን በጋዜጠኞች ላይ የደኅንነት አደጋዎችን ለመፍጠር በመደበኛነት ሥራ ላይ መዋላቸውን ጠቅሷል። የጥናት ግኝቱ ጋዜጠኞች " ዛቻ፣ እሥር፣ አፈና፣ የግዳጅ መሰወር እና ዝርፊያ" እንደተፈፀመባቸው አትቷል።

Community discussion