የሰው ሠራሽ አስተውሎት ከቁጥጥር ውጭ ሊሆን ይችላል ?
Episode 8 min 38s

የሰው ሠራሽ አስተውሎት ከቁጥጥር ውጭ ሊሆን ይችላል ?

የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI)፣ የሰው ልጆች ህልውና ላይ አደጋ ጋርጧል። ቴክኖሎጂው የሰው ልጆችን በማገዝ ኑሮን በማቅለል እየተወደሰ ባለበት ሁኔታ የዕድገቱ ግስጋሴ አሳሳቢ ሆንዋል።

Community discussion