አዲስ ተስፋ የፈነጠቀው የዶ/ር ሃዲያ-ኒኮል ግሪን የካንሰር ሕክምና ግኝት
Episode 7 min 28s

አዲስ ተስፋ የፈነጠቀው የዶ/ር ሃዲያ-ኒኮል ግሪን የካንሰር ሕክምና ግኝት

የምርምሩ ትኩረት ፎቶተርማን ናኖ ቴራፒ የሚባል የሕክምና ዘዴ ሲሆን፣ ይህም የኬሞቴራፒ (ጨረር) አስከፊ የጎንዮሽ ጉዳቶች ሳይኖሩት፣ማለትም ጤናማ የሰውነት ህዋሳት ሳይጎዱ በሌዘር የሚሰሩ ጨረሮችን በመጠቀም የካንሰር እብጠቶችን ወይንም ቱመርስ ለይቶ የሚያጠፋ የላቀ ቴክኖሎጂ ነው።

Community discussion