የ2026 የኖቬል ሽልማት ፤ከሰዎች አእምሮ እስከ ጠፈር ምርምር
Episode 10 min

የ2026 የኖቬል ሽልማት ፤ከሰዎች አእምሮ እስከ ጠፈር ምርምር

የ2026 በየዓመቱ የላቀ ስራ ላበረከቱ ግለሰቦች በግል እና በጋራ ሽልማት የሚሰጠው የኖቤል ኮሚቴ በዚህ ሳምንትም በተለያዩ ዘርፎች የኖቬል አሸናፊዎችን ይፋ አድርጓል።ለመሆኑ ዘንድሮ በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የትኞቹ ምርምሮች ተሸላሚ ሆኑ?

Community discussion