"ባለቤቴ ስሟ እመቤት ነው፣ 'የእኔ እመቤት' እያልኩ ነው የምጠራት፤ እስካሁን ለምን ሳላገባ ቆየሁ አሰኝታኛለች።" ዮናስ ሐጎስ
Episode 11 min 36s

"ባለቤቴ ስሟ እመቤት ነው፣ 'የእኔ እመቤት' እያልኩ ነው የምጠራት፤ እስካሁን ለምን ሳላገባ ቆየሁ አሰኝታኛለች።" ዮናስ ሐጎስ

"በእዚህኛው ቀን ብቻ አይደለም፤ ለእኔ ሁሌም ክብረ በዓሌ ነህ። አንተን ካገኘሁበት ቀን ጀምሮ ሕይወቴ ተቀየረ። ደስታዬ የሚነገር ሳይሆን የሚታይ ሆነ። 'ፍቅር ውሳኔ ነው' ይባላል፤ እንኳን አገኘሁህ፤ ሕይወቴን ሁሉ ከአንተ ጋር ለመኖር ወሰንኩ። አንኳን አገባሁህ። ሁሉ ነገሬን ሰጠሁህ። ዘላለሜን፤ ሕይወቴን ሳይቀር እስጥሃለሁ። ቃሌ ነው። እንኳን ለቫለንታይን ቀን አደረሰህ!" ሰናይት ጥበቡ - ለባለቤቷ ንጉሡ ታየ (ከሲድኒ)

Community discussion