የአውሮፓ ኅብረት የልጆች የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች አጠቃቀምን ሊገድብ ነው
Episode 9 min 5s

የአውሮፓ ኅብረት የልጆች የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች አጠቃቀምን ሊገድብ ነው

የአውሮፓ ኅብረት በዚህ ሳምንት መጀመሪያ እንዳስታወቀው የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በልጆች ላይ የሚያሳድሩትን አሉታዊ ተፅዕኖ ለማስቀረት አጠቃቀማቸውን የሚገድብ መመሪያ ሊያወጣ ነው።የኅብረቱ ሀላፊዎች እንዳሉት በመላው አውሮፓ ወደ 60% የሚጠጉ ትናንሽ ልጆች ገደብ በሌለው በይነመረብ አጠቃቀም ስሜታዊ እና ሥነ-ልቦናዊ ችግሮች አጋጥመዋቸዋል።

Community discussion