የሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ በህግ እንዲመራ ጥሪ ቀረበ
Episode 10 min 15s

የሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ በህግ እንዲመራ ጥሪ ቀረበ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለመጀመሪያ ጊዜ የሰውሰራሽ አስተውሎት AI አስተዳደርን የሚመለከት ዓለም አቀፍ ውይይት በዚህ ሳምንት አካሂዷል።በዚህ ውይይት ፤የሰውሰራሽ አስተውሎት በተለይም በልጆ ላይ ሊያስከትል የሚችለውን አሉታዊ ተጽዕኖ ለማስቀረት በህግ መመራት እንዳለበት ጥሪ ቀርቧል። ቴክኖሎጂውን ለጦርነት መጠቀም አሳሳቢ ነው ተብሏል።

Community discussion