የሳይበር ጉልበተኞች ጥቃት በወጣት ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ላይ
Episode 12 min 15s

የሳይበር ጉልበተኞች ጥቃት በወጣት ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ላይ

የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሰዎች ተሰጦዎቻቸውን እንዲያወጡ፣ ሀሳቦችን እንዲያካፍሉ እና መስተጋብር እንዲፈጥሩ ያግዛሉ። በዚያው ልክ፤መድረኮችቹ የሳይበር ጉልበተኞች ጥቃት የሚስፋፋባቸው ቦታዎች እየሆኑ ነው። በተለይ ወጣት ሴቶች ለዚህ ጥቃት የበለጠ ተጋላጭ ሲሆኑ፤ራስን እስከማጥፋት የሚያደርስ ሥነልቡናዊ ጫና እንደሚፈጥርም ጥናቶች ያሳያሉ።

Community discussion