የሰው ሠራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ፣በትምህርት እና ጤና
Episode 9 min 32s

የሰው ሠራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ፣በትምህርት እና ጤና

የሰው ሠራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ፣በዓለም ላይ ከዐይን ጥቅሻ በፈጠነ ሁኔታ እያደገ ይገኛል። ይህንን በፍጥነት እያደገ ያለ ቴክኖሎጂ ኢትዮጵያ ውስጥ በጤና እና ትምህርት ዘርፍ ጥቅም ላይ ለማዋል እና የስልጠና ድጋፍ መሆኑን ፒፕል ቱ ቲፕል የተባለው ተቋም ገልጿል።ተቋሙ በኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አሜሪካ ውስጥ የተቋቋመ ነው።

Community discussion