እየተባባሰ የመጣው ቴክኖሎጂን መሰረት ያደረገ ጾታዊ ጥቃት
Episode 13 min 5s

እየተባባሰ የመጣው ቴክኖሎጂን መሰረት ያደረገ ጾታዊ ጥቃት

በኢትዮጵያ ዲጂታል ክኖሎጂ አጠቃቀም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እያደገ መጥቷል። የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ተሳትፎ ደግሞ 17.7% ደርሷል። በዚያው ልክም ጾታን መሰረት ያደረገ ጥቃትን ጨምሮ በበይነመረብ ደህንነት ላይ ስጋት የሚያሳድሩ ጎጅ ባህሪያትንም እንዲስፋፋ እና በስፋት ሊሰራጩ የሚችሉባቸውን ምቹ ሁኔታም ፈጥሯል።

Community discussion