የዲጅታል ተፅዕኖ ፈጣሪዎች በተከታዮቻቸው ላይ ያላቸው አወንታዊ እና አሉታዊ ተፅዕኖ
Episode 11 min 52s

የዲጅታል ተፅዕኖ ፈጣሪዎች በተከታዮቻቸው ላይ ያላቸው አወንታዊ እና አሉታዊ ተፅዕኖ

የቲክቶክ፣ ዩቲዩብ እና ኢንስታግራም እና የፌስቡክ ዘመን፣ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ከተዋናዮች፣ ስፖርተኞች ወይም ከፖለቲካ መሪዎች - በተለይም በወጣቶች ዘንድ የበለጠ ተፅዕኖ እየፈጠሩ ነው። ነገር ግን የሚያቀርቧቸው ይዘቶች ጠቃሚ እና በሳል ዕይታ እና አስተሳሰብ የታከለበት ካልሆነ፣ተፅዕኗቸው በሚከተሏቸው ወጣቶች ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል።

Community discussion