አፍሪካ በከርሰ ምድሯ ከሚገኙ ውድ ማዕድናት እንዴት መጠቀም ትችላለች?
Episode 8 min 45s

አፍሪካ በከርሰ ምድሯ ከሚገኙ ውድ ማዕድናት እንዴት መጠቀም ትችላለች?

ከዓለም ወሳኝ ማዕድናት 30 በመቶው በአፍሪካ ያለ ነው። አህጉሪቱ ጥሬ ወይም በከፊል የተነጠሩ ማዕድናት ለዓለም አቅራቢ ሆና ቆይታለች። የተመድ ዋና ጸሀፊ “የአፍሪካ ሰፊ የተፈጥሮ ሀብቶች በተለይም ወሳኝ ማዕድናትን ዝም ብሎ ወደ ውጭ አገር ከመላክ ይልቅ በአገር ውስጥ እሴት እና ጥሩ የሥራ ዕድል መፍጠር መቻላቸውን ማረጋገጥ አለብን” ብለዋል።

Community discussion