ያለኢንተርኔት መልዕክት ለመለዋወጥ የሚያስችሉ መተግበሪያዎች
Episode 10 min 50s

ያለኢንተርኔት መልዕክት ለመለዋወጥ የሚያስችሉ መተግበሪያዎች

እነዚህ መተግበሪያዎች ኢንተርኔት ፈፅሞ በሌለባቸው ወይም ደካማ የኢንተርኔት መሰረተ ልማት ባላቸው አካባቢዎችም ያለ ያለኢንተርኔት መልዕክት ለመለዋወጥ የሚያግዙ ናቸው። መተግበሪያዎቹ በተፈጥሮ አደጋዎች የኃይል መቆራረጥ ሲኖር፣ ኢንተርት ሆን ተብሎ በሚዘጋበት ወይም ተደራሽነት በሌለበት ቦታ የሰዎች መስተጋብር ጠንካራ ሆኖ እንዲቆይ ያደርጋሉ።

Community discussion