የአውሮፓ ባንኮች የወርቅ ክምችታቸውን ከዩናይትድ ስቴትስ የሚያወጡት ለምንድነው?
Episode 10 min 42s

የአውሮፓ ባንኮች የወርቅ ክምችታቸውን ከዩናይትድ ስቴትስ የሚያወጡት ለምንድነው?

ኔዘርላንድስ እና ፈረንሳይ በዩናይት ስቴትስ የነበራቸውን የወርቅ ክምችት አውጥተዋል። ለውሳኔያቸው ገፊ ከሆኑ ምክንያቶች አንዱ በዩናይትድ ስቴትስ ላይ የሚነሳ የተዓማኒነት ጥያቄ ነው። ይሁንና ቀውስ ቢፈጠር ጥቅም ላይ ለማዋል ክምችቱን ወደ ባለቤቱ ጠጋ አድርጎ ማስቀመጥ ሌላው ጠቃሚ ምክንያት እንደሆነ ባለሙያዎች ይናገራሉ።

Community discussion