नया सीज़न 1 11 अक्टू॰ 2026 · 10 मिनट
የጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም የዓለም ዜና
የዛሬው የዓለም ዜና በትግራይ ለምርጫ አስቻይ ሁኔታ እስኪፈጠር ክልሉ በቀጥታ በፌደራል መንግስቱ ስር ሊተዳደር ይችላል መባሉን፣በጂቡቲ በጀልባ አደጋ ከ100 በላይ ስደተኞች መሞታቸውን፣ሁቲዎች መንገደኞች የሪያድ አየር ማረፊያዎችን እንዳይጠቀሙ ማስጠንቀቃቸውንና ሌሎችን አካቷል።
टाइमलाइन पर श्रोताओं के यादगार पल यादगार पल: 0
0:00 9:30
