NEU Staffel 1 7. Okt. 2026 · 10 Min.
የ2026 የተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የኖቬል ተሸላሚ ምርምሮች
የ2026 በየዓመቱ የላቀ ስራ ላበረከቱ ግለሰቦች በግል እና በጋራ ሽልማት የሚሰጠው የኖቤል ኮሚቴ በዚህ ሳምንትም በተለያዩ ዘርፎች የኖቬል አሸናፊዎችን ይፋ አድርጓል።ለመሆኑ ዘንድሮ በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የትኞቹ ምርምሮች ተሸላሚ ሆኑ?
Hörer-Momente auf der Zeitleiste Momente: 0
0:00 10:00
