ተዋናይት ሰናይት መብራህቱ፤ ከመድረክ ወደ ቴሌቪዥን ድራማ
에피소드 7분 18s

ተዋናይት ሰናይት መብራህቱ፤ ከመድረክ ወደ ቴሌቪዥን ድራማ

ተዋናይት ሰናይት መብራህቱ፤ በቀዳሚ ክፍለ ዝግጅታችን ከውልደት ቀዬዋ ተንስታ፣ የካርቱም የስደት ሕይወቷን አጣቅሳ፣ የአውስትራሊያ የሠፈራና ምዕራባዊ የሥነ ጥበብ ሕይወት ጅማሮዋን አውግታለች። በቀጣይነትም እንደ ፅጌረዳ አበባ ውበትና እሾህን በተላበሰው የጥበብ ሕይወት ጉዞዋ ውስጥ የተፈተነችባቸውን ተግዳሮቶችና በሐሴት የተመላችባቸውን ስኬቶች ታነሳለች።

커뮤니티 토론

아직 게시물이 없습니다

ተዋናይት ሰናይት መብራህቱ፤ ከመድረክ ወደ ቴሌቪዥን ድራማ에 대한 이야기를 가장 먼저 시작해 보세요