NEW 시즌 1 2026년 10월 10일 · 12분
የመስከረም 30 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና
ኢትዮጵያ በኤርትራ ላይ ራስን የመከላከል እርምጃ እየወሰደች መሆኗን ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታ ጥበቃው ምክር ቤት ዐስታወቀች ። ኤርትራ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክርቤት በኢትዮጵያ ላይ ተፅዕኖ ሊያሳድር የሚችል እርምጃ እንዲወስድ ጠየቀች።
타임라인 위 청취자 모먼트 모먼트: 0
0:00 11:53
